Polytech Consulting & Development PLC
Polytech Consulting and Development (PCODE) is a technology company established at the source of Blue Nile in Bahir Dar city, Ethiopia.
13/03/2016
Bio-metric identification and device known as -secure.
It works by identifying the vein in the palms of our hands.
Similar to our , vein patterns are unique to each individual. The purported advantages of this technology is that it is less expensive, easier to manage, and is more than traditional methods of identification.
13/02/2016
21/01/2016
31/07/2014
የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ይፋ ሆነ
የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ይፋ ሆነ
ባህር ዳር ፡ሀምሌ 24/2006 ዓ/ም(አብመድ) በ2006 የትምህርት ዘመን የዩኒቨርሲቲ መግቢያ የብቃት መመዘኛ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ሐምሌ 24 ቀን 2006 ዓ.ም ይፋ ሆኗል።
በዚህም መሰረት በመደበኛ እና በማታ በተፈጥሮ ሣይንስ የትምህርት መስክ ፈተና ወስደው 315 እና ከዚያ በላይ ያመጡ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ይገባሉ።
በማህበራዊ የትምህርት መስክ በመደበኛ እና በማታ ፈተና የወሰዱ ደግሞ 280 እና ከዚያ በላይ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ሆኗል።
በግልም ሆነ በመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በማታም ሆነ በቀን እንዲሁም በርቀት ትምህርታቸውን መከታተል ለሚፈልጉ ተማሪዎች 250 እና ከዚያ በላይ ውጤት ማምጣት ይኖርባቸዋል።
በ2007 የትምህርት ዘመን 1 መቶ 15 ሺህ 6 መቶ 80 ተማሪዎች ወደከፍተኛ ትምህርት ተቋም መግባት የሚያስችለውን ውጤት አምጥተዋል።
ዝርዝር መረጃው እንደደረሰን የምናደርሳችሁ ይሆናል፡፡
ምንጭ፡-ኢርቴድ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Contact the business
Telephone
Website
Address
Kebele 03/ict Bic Bulding
Bahir Dar