Tana Computer Solutions

Tana Computer Solutions

Share

ባ/ዳር ቀበሌ 04 ሙሉዓለም አካባቢ ኪቤአድ ህንጻ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ 2 Tana Computer Solutions

16/05/2017

*****ዋናክራይ ራንሰምዌር በ 2 ቀናት ብቻ በመቶ ሺ የሚቆጠሩ የኮምፒውተሮችን ማጥቃቱ ተነግሯል*********
:::::::::::::::::::::::::::::::::::::::
ዋናክራይ “WannaCry” በተባለው የራንሰምዌር(ransomware) በዓለም ላይ ያሉ ኮምፒውተሮችን በከፍተኛ መጠን እያሽመደመደ መሆኑ የተነገረለት ሲሆን በሁለት ቀናት ብቻ ከ57,000 በላይ የማይክሮሶፍት ምርት ኮምፒውተሮችን ፣ላፕቶፖችን፣እና የኤቲኤም ማሽኖችን ኢላማ በማድረግ ጥቃት ማድረሱ ተነግሯል፡፡ ከፈረንጆቹ ግንቦት 12/2017 ጀምሮ እንቅስቃሴዉን እንደጀመረ የተነገረው ራንሰምዌር እስካሁን ግማስ የሚሆነውን የዓለም ክፍል በጥቃቱ የሸፈነ ሲሆን በሚቀጥሉት ጥቂት ቀናት ውስጥ በ150 ሃገራት ያሉ 2,00,000 ኮምፒውተሮችን እንደሚያጠቃ ተነግሯል፡፡ በሩሲያ እና እንግሊዝ ራንሰምዌሩ በስፋት መከሰቱ የተገለጸ ሲሆን በራንሰምዌሮች ታሪክ በከፍተኛ ደረጃ ተስፋፊ ከሆኑት የሳይበር ጥቃቶች የመጀመሪያ ነው ተብሏል፡፡ ለመስፋፋት ኢሜሎችን፣ ክፍተት ያለባቸውን የኮምፒውተር ሲስተሞችን እንደ ኮምፒውተር ዎርም በመውሰድ መሆኑ ተጠቅሷል፡፡ ሁሉም የማይክሮሶፍት ምርት ተጠቃሚዎች ተቋሙ በፈረንጆቹ በመጋቢት 14, 2017 የለቀቀውን (MS17-010) ማሻሻያ መጠቀም እንደሚገባቸው ማይኮሮሶፍት አሳስቧል፡፡

Photos 16/02/2017

Android Top 40 secret codes for your mobile phone

Want your business to be the top-listed Computer & Electronics Service in Bahir Dar?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Address


Bahir Dar