South West Rights and Development Initiatives - SWRDI

South West Rights and Development Initiatives - SWRDI

Share

We are formally registered non profit by ACSO with registration number 3565.

Photos from South West Rights and Development Initiatives - SWRDI's post 18/04/2026

በቦንጋ ከተማ ለአካል ጉዳተኞች የተሰጠው የግንዛቤ ማስጨበጫ መርሃ ግብር በስኬት ተጠናቀቀ

South West Rights and Development Initiatives (SWRDI)፣ ከብሔራዊ ምርጫ ቦርድ (NEBE) ጋር በመተባበርና በተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም (UNDP) ድጋፍ፣ በቦንጋ ከተማ ለሚገኙ የአካል ጉዳተኛ ወገኖቻችን በ7ኛው አገራዊ ምርጫ ላይ ንቁ ተሳትፎ እንዲያደርጉ የሚያስችል አቅም ግንባታ ስልጠና ሰጥቷል።
በዚህ መርሃ ግብር ላይ የተሳተፉ ወገኖቻችን የምርጫ መብታቸውን በአግባቡ ለመጠቀም ከፍተኛ ተነሳሽነት አሳይተዋል። በተለይም የምርጫ ካርድ እስካሁን ያልወሰዱ አካል ጉዳተኞች፣ በቀሩት ጥቂት ቀናት ውስጥ በአቅራቢያቸው በሚገኙ ጣቢያዎች በመገኘት ካርዳቸውን እንዲወስዱ ጥሪ የቀረበ ሲሆን፣ ስልጠናውን የወሰዱ ተሳታፊዎች በበኩላቸው መረጃውን ላልደረሳቸው ወገኖቻችን ለማድረስ ቃል ገብተዋል። ይህንን መርሃ ግብር በቦታው ተገኝቶ የታዘበው የካፋ ቴሌቪዥን (Kaffa TV) በአማርኛና በካፊኖንኛ ቋንቋ የዘገበውን ዝርዝር መረጃ ከታች ባለው ሊንክ ማየት ይችላሉ። ሙሉ ዘገባውን ለማየት ይጫኑ፦ https://youtu.be/nJQ9GjsOs5A?si=inILnS4AENT0pt2- https://youtu.be/qaDpxahtBQk?si=nkBbRCZpIPBu35Nh

አካል ጉዳተኞች በምርጫ ሂደት ላይ የሚያጋጥሟቸውን እንቅፋቶች በመቅረፍ፣ ሁሉንም ባካተተ መልኩ የምርጫ ሂደቱን ለማካሄድ ድርጅታችን የጀመረውን ጥረት አጠናክሮ ይቀጥላል። ድምፅ መስጠት የሁላችንም መብት ነው፤ ድምፃችን ለውጥ ያመጣል!

27/09/2025

✨🌸 Melkam Meskel 2018! 🌸✨
South West Charitable Organization wishes a joyful Meskel to all celebrating in Ethiopia and around the world. May this holiday of light and unity inspire peace, togetherness, and positive change everywhere. 💛🌍

Want your organization to be the top-listed Non Profit Organization in Bonga?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Bonga