Gech Gm page
Digital crater
01/10/2025
ከመስከረም 21 እሰከ 30/2018 ዓ.ም የሚኖረው የአየር ሁኔታ አዝማሚያ
በመጪዎቹ አሥር ቀናት አሁን ከሚታዩትና በቀጣይነትም ከተተነበዩት የትንበያ መረጃዎች እንደሚያሳዩት ዝናብ ሰጭ የአየር ሁኔታ ክስተቶች በደቡብ፣ በምስራቅ፣ በደቡብ ምዕራብና በምዕራብ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የተሻለ ገጽታ ይኖራቸዋል፡፡
በመሆኑም በጋ ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑት የጉጂ፣ ምስራቅ ጉጂ፣ ምስራቅ ቦረና ዞኖች፤ የሲዳማ ክልል ዞኖች፤ የሶማሌ ክልል ደቡባዊ ዞኖች እና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ዞኖች ላይ ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው ዝናብ እንደሚኖራቸው አሃዛዊ የትንበያ መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡
በተጨማሪም ቀደም ብሎ የክረምት ወቅት ዝናብ ሲያገኙ የነበሩ የምዕራብ፣ ደቡብ ምዕራብ፣ እንዲሁም ምስራቅ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ ቀጣይነት ይኖረዋል፡፡
በተጨማሪም በፀኃይ ሀይል ታግዞ ከሚጠናከሩ የደመና ክምችቶች ላይ በመነሳት በምዕራብ፣ በመካከለኛዉ እና ደቡብ ምዕራብ የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ አልፎ አልፎ በሚኖሩት ቀናት በ24 ሰዓት ውስጥ ከ30 ሚ.ሜ በላይ ከባድ መጠን ያለው ዝናብ እንደሚኖራቸው የብሔራዊ ሜቲዎሮሎጂ መረጃ ይጠቁማል።
#ከማምረትበላይ
በፌስቡክ https://www.facebook.com/southwestethiopiaagriculturebureau/ ያገኙናል።
08/07/2025
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the practice
Website
Address
Bonga