Beyene B.
Beyene Belachew, SWEPRS Water, Mine and Energy Bureau Head
08/02/2026
በካፋ ዞን ከ22 ሺህ በላይ ነዋሪዎችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች ተመረቁ፣
በክልሉ ዉሃ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ በዴቻ ወረዳ የቦባ ጌጫ ከተማ በ27,467,476.07 ብር ወጪ የተገነባ ፕሮጀክት ዛሬ ተመርቋል። ከዚህ በተጨማሪም በካፋ ዞን አስተዳደር የ14,880,194.44 ብር በጀት ድጋፍ ቢጣ ወረዳ የተገነባው የቢጣ ገነት ከተማ ዋሪን የንጹህ መጠጥ ውሃ ተጠቃሚ የሚያደርግ ፕሮጀክት ተመርቆ ለአገልግሎት በቅቷል።
22/01/2026
እንኳን ለሸኮ ብሄር የዘመን መለወጫና የምስጋና በዓል ቲካሻ ቤንጊ በሰላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን።
10/01/2026
#ቢስት-ባር
እንኳን ለቤንች ብሄር ዘመን መለወጫና የምስጋና በዓል ቢስት-ባር በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ።
በዓሉ የፍቅር፣ የአብሮነትና የመተሳሰብ እንዲሆንልን እመኛለሁ።
Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Bonga?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Bonga