Bonga University

Bonga University

Share

Bonga University is one of the Public Higher Educational Institution in Ethiopia.

Photos from Bonga University's post 29/05/2026

Bonga University has officially launched a National Academic Program Standard Development Workshop.

*May 29, 2026**

The workshop was launched in collaboration with the Ethiopian Training Authority (ETA).

The academic standard development workshop primarily focuses on two of Bonga University’s flagship programs: Coffee Science and Technology and the Kafi Noonoo Language.

In his opening remarks, Dr. Degela Ergeno clearly emphasized that, developing national standards for these unique academic programs is a vital step toward enhancing educational quality and ensuring compliance with national accreditation benchmarks.

Beyond benefiting Bonga University, these newly established standards will serve as a valuable blueprint for other academic institutions ; asserted by the ETA deligates.

Together, We Can!

Photos from Bonga University's post 28/05/2026

ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ "Research Theme and Ethics" /የምርምር ጭብጥ እና ስነ-ምግባር / በሚል መሪ ቃል ለመምህራን ስልጠና እየሠጠ ይገኛል።

****** ግንቦት 20/2018 ዓ.ም*******

ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የመምህራንን የምርምር አጻጻፍ ብቃት እና አቅም ለማሳደግ በትኩረት እየሰራ ሲሆን ይህም ስልጠና የዚሁ አካል መሆኑ ተጠቁሟል።

​መድረኩን በንግግር የከፈቱት የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ደገላ ኤርገኖ (ዶ/ር) ሲሆኑ፣ ክቡር ፕሬዝዳንቱ በመልዕክታቸው እንደገለፁት የመምህራን አቅም ግንባታ ላይ መስራት ለመምህሩም ሆነ ለተቋሙ ያለው ፋይዳ የጎላ መሆኑን አስገንዝበዋል።

አክለውም ክፍተቶች ባሉባቸው ቦታዎች ላይ ተለይተው ስልጠናዎች እየተሰጡ መሆኑን ጠቁመው ስልጠናውን ለመስጠት ከት/ት ሚኒሴቴር የመጡ ከፍተኛ ባለሙያዎችን አመስግነዋል።

ስልጠናው የትምህርት ሚኒስቴርን የምርምርና ቴክኖሎጂ ማሻሻያ /Reform/ ይዘት ግንዛቤ ማስጨበጥ መሠረት ያደረገ ነው።

ሀገራዊ የምርምር ይዘትን ተከትሎ መስራት እና የምርምር መሰረታዊ ምክንያት ማህበረሰባዊ ለውጥና ውጤታማ መሆን እንደሚገባም ተገልጿል።

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ት/ት ሚ/ር የምርምር እና ማህበረሰብ ጉድኝት ዋና ስራ አስፈፃሚ ሰራዊት ሀንዲሶ (ዶ/ር) የበይነ - መረብ /Online/ስልጠናው ከሌሎች ከፍተኛ ባለሙያዎች ጋር እየሰጡ ይገኛሉ።

ስልጠናው ዛሬን ጨምሮ ለሁለት ተከታታይ ቀናት ሲቀጥል በቀጣይ ቀን ደግሞ በከፍተኛ ተመራማሪ ምሁር አንዷለም አየለ (ዶ/ር) እና ባልደረቦቻቸው አማካኝነት ስልጠናው እንደሚሰጥ ከወጣው መርሀ -ግብር መረዳት ይቻላል።

በጋራ እንችላለን!

Want your school to be the top-listed School/college in Bonga?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Bonga
334