Byte Software Development P.L.c

Byte Software Development P.L.c

Share

የተለያዩ አዳዲስ የኮምፒዩተር፤ የስልክ ፕሮግራሞች ፤አዳዲ?

10/12/2022

✅ የቴሌግራም #አካውንታችንን እንዴት በዘላቂነት ማጥፋት እንችላለን?

1⃣. Go to https://my.telegram.org/auth?to=deactivate.

2⃣. Type your phone number

3⃣. Next ▶️

4⃣. Type the confirmation code

5⃣. Sign In ✔️

6⃣. Tap Deactivate account

7⃣. Tap Done✔️

8⃣. Tap Yes, delete my account .

26/08/2021

#ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ የዚህ ግሩፕ ጓደኞቼ፤
#በተለያዩ ጊዚያት የተለያዩ ቴክኖዎሎጂዎችን በራሴ የሰራኋቸውንና ከሌሎች ያገኘኋቸውን ዘመናዊ አሰራርን የሚያመጡ አሰራሮችን ሳደርስ ቆይቻለሁ፤ ዛሬ ደግሞ አንድ አዲስ የከተሞችውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ለነዋሪዎች ዘመናዊ አሰራርን ለማምጣት የአቢሲኒያ ባንክ ከሰራሁት የውሃ ቢል መስሪያ ሲስተም ጋር አገናኝቶ እነሆ ዘመናዊ የውሃ ክፍያ ስርዓትን ጀምሯል፤ የለሚና የወገሬ ከተማን የውሃ ክፍያን በዚህ ወር ስራ ጀምሯል፤ አሰራሩ ዘመናዊና ቀላል ሲሆን፤
#1ኛ/ በማንኛውም የአቢሲኒያ ቅርንጫፍ ባለበት ቦታ በመሄድ በአሉበት ቦታ ሲከፍሉ ባንኩ ደረሰኝ ይሰጣል፤
#2ኛ/ በማንኛውም የአቢሲኒያ ባንክ ወኪል በመሄድ መክፈል ይቻላል፤ ስለ መክፈልዎ በስልክዎ መልዕክት ይደርሰዎታል፤
#3ኛ/ በቤትዎ ሆነው በአቢሲኒያ Gizepay በስልክዎ ከከሂሳብዎ መክፈል ይችላሉ፤ በስልክዎ መልዕክት ይደርሰዎታል፤

#በአጠቃላይ የአቢሲኒያ ባንክ ከሰራሁት የውሃ ቢል መስሪያ ሲስተም ጋር አገናኝቶ ያለ ምንም ክፍያ ወሩን ሙሉ ማለትም ከመክፈያ ቀን ውጭ ቅጣትን ጨምሮ የሚያስከፍል ሲስተም ሰርቶ የሁለት ከተሞችን ወርሃዊ የውሃ ክፍያን ዘመናዊ በሆነ መንገድ ጀምሯል፤ ቀጣይ ሌሎችንም ይጀምራል፤

Byte Software Development P.L.C

Want your organization to be the top-listed Government Service in Debre Birhan?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address


Debre Biran
Debre Birhan