destawergepie.com
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from destawergepie.com, Film/Television studio, Dessie.
13/06/2022
ለተመራቂ ተማሪዎች
ሪሰርች ስትሰሩ ከዚህ በታች የጠቀስኳቸው ከከበዷችሁ ነገ በምርጥ አቀራረብ ቪዲዮ ይዥላችሁ ቀርባለሁ!
✅ Automatic References
✅ Automatic List of tables
✅ Automatic List of figures
✅ Citation እንዴት እንሰራለን?
በምርጥ አቀራረብ በYouTube ተዘጋጅቶ ለእይታ ዝግጁ ነው ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን መመልከትና መማር ትችላላችሁ!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/VujbubSHkZs
ከዚህ በታች የዘረዘርኳቸው
✔️ Automatic Tables of Content.
✔️ Page Break እንዴት እንሰራለን? ለሚለው ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ይመልከቱ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/aB-z5uKq75U
~~~>
Do you want or agree my policy?
ፓስዋርድ ሲጠፋን ኮምፒውተራችንን መክፈቻ ዘዴ
የኮምፒውተርዎ ፓስዋርድ ከነአካቴው ቢጠፋብዎት ብዙም አይጭነቅዎ መፍትሄ አለው ።
የሚያስፈልገው ሶፍትዌር “Spotmou Bootsuite.iso”
ወይም "isee password Windows password Recovery pro"
ሲሆኑ ሁለትም ከ internet ላይ ማውረድ ትችላላችሁ ነገር ግን isee password windows password recovery pro የሚለውን ገዝታችሁ የምታገኙት ስለሆነ እኛ የገዛንውን ለውድ የቻናላችን ተከታታዮች sofrwarun ከላይ ለቀንላችኋል።
በ "Spotmou Bootsuit.iso ሶፍትዌር ፓስዎርዳችሁን መክፈት ለምትፈልጉ:-
ቀጣዮቹን 10 ስቴፖች ተከትለው ኮምፒውተርዎን መክፈትና መጠቀም ይችላሉ፡፡
Step1:
መጀመረያ ሶፍትዌሩን በፍላሽ ወይም CD ላይ እንጭናላን
Step2:
ኮምፒዩተራችንን Turn OFF ማድረግ፡፡
Step3:
ፍላሹን /ሲዲውን/ ኮመፒዩተሩን ጋር አገናኝተን Turn ON ማድረግ፣ ከዛF12 (Boot key) (ለHp ላፕቶፕ F9) መንካት፡፡
Step4:
“Boot Sequence” የሚል ሲመጣልን “USB” የሚለውን መርጠን “Enter”ን መንካት ከዛ ትዕዛዙን መከተል፡፡
Step5:
ኮምፒዩተሩ ከተከፈተ በኃላ “Spotmou Bootsuite
2012 Application” ይከፈትልናል፡፡
Step6:
ከአፕልኬሽኑ ላይ “Password and Key Finder” የሚለውን “Menu” እንመርጣለን፡፡
Step7:
“Admin Password Resetter” የሚል መንካት፡፡
Step8:
“Please select the target widows” ከሚለው ሥር የኮምፒዩተሩን “Window Version (XP/7/8/8.1/
10)” ይመርጣሉ፡፡ ቀጥሎ “please select the target
user” ከሚለዉ ሥር ደግሞ መክፈት የሚፈልጉትን “User
Account” መርጠዉ “Reset” የሚለውን መጫን፣ ከዛ “OK”
ከዛ “YES” የሚለውን እንጫናለን፡፡
Step9:
መጨረሻ ላይ “Password is reset successfully” የሚል መልዕክት ይደርሶታል፡፡
Step10:
ኮምፒዩተሩን ዘግተው ይክፈቱት (Reboot). በትክክል 100% ይሰራል።
በ "iSee password windows password recovery Pro" ፓስዎርዳችሁን መክፈት ለምትፈልጉ ሶፍትዌሩን ቻናላችን ላይ ለቀንዋል Registered የሆነውን የሚከተለውን step ይከተሉ።
ሶፍትዌሩን Download ያድርጉ ።
ሌላ Computer ላይ install ያደርጉት
ሶፍትዌሩን ስከፍቱት ከላይ በምስል እንደምታዩት ያመጣላችኋል።
ባዶ Flash or CD ትከቱና
ፍላሽ ከሆነ የከተታችሁት Create password Reset Usb Flash drive ከሚለው ስር የፍላሹን ስም መርጣችሁ "Burn Usb" የሚለውን ስነኩት Burn አድጎ ሲጨርስ flashun ትነቅላላችሁ።
ከዛ በፓስዎርድ የተዘጋብንን ኮምፒዩትራችንን Turn OFF ማድረግ
ፍላሹን/ሲዲውን/ ከኮምፒዩተራችን ጋር አገናኝተን Turn On ማድረግ ከዛም (F12 ለቶሽባ/ዴል) F9 ለHp Computer (Boot key) መንካት
" Boot sequence" የሚል ሲመጣልን " USB" የሚለውን መርጠን "Enter"ን በመንካት ትዕዛዙን መከተል።
ኮምፒዩተራችን ከተከፈተ ብኋላ "isee password Windows recover pro" ይከፍትልናል ከአፕልኬሽኑ ላይ ካሉት አማራጭች(Option) ውስጥ "Admin Password Resetter" የሚለውን መንካት ከዛም "yes" የሚለውን እንጫናለን።
ትንሽ ከቆየ ብኋላ(max. 2mint) "password is reset Successfully" የ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Dessie