Samy computer

Samy computer

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Samy computer, Computer Company, Gondar.

ELA TECH - YouTube 25/08/2021

✳️ ቴክኖሎጂያዊ እውነታዎች፡

◽️ በ1950ዎቹ ኮምፒውተር አሁን በሚጠራበት ስም ሳይሆን ስሙ "Electronic brain" ነበር::

◽️ በአለማችን የመጀመሪያው 1GB hard disk የተሰራው በ 1980 በ IBM ሲሆን ዋጋውም 40,000$ ነበር።

◽️ Technologyን የመፍራት በሽታ technophobia ይባላል። ሀገራችንም ውስጥ ወጣቱን ጨምሮ ባለስልጣናት፣ ሀብታሞች እንዲሁም ብዙ የህብረተሰብ ክፍል የዚህ በሽታ ተጠቂ ናቸው።

◽️ የሰው ልጅ አእምሮ የማሰብ ብቃት በኮምፒውተር CPU ሒሳብ ቢታሰብ 3000Ghz በላይ ፍጥነት አለው።

◽️ 1Petabyte Hard Disk ለ13.3 አመታት ሙሉ HD ቪዲዩ መቅዳት ያስችላል።

🔺1024 GB = 1TB
🔺1024 TB = 1petabyte

◽️ Grand theft auto 5 የተባለው ጌም በሳምንት ውስጥ 1ቢሊዮን ዶላር ገቢ ያገኘ ሲሆን በአለማችን ላይ ቀዳሚ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።

◽️ አንድ ሰው በደቂቃ በአማካኝ 20 ጊዜ አይኑ ይርገበገባል። ይሁንና አንድ ሰው ኮምፒውተር በሚጠቀምበት ጊዜ ግን በአማካኝ በደቂቃ 7 ጊዜ ብቻ ነው አይኑ የሚያርገበግበው።

◽️ Mydoom እስከዛሬ ከተፈጠሩ የኮምፒዩተር ቫይረሶች ቶሎ በመሰራጨትና ከፍተኛ ጉዳት በማድረስ (38billion $) የሚስተካከለው የለም።

◽️ 92%ቱ የአለማችን ገንዘብ የሚገኘው በኮምፒዩተሮች ላይ ነው፤ በእጃችን የሚገኘው የተቀረው 8% ብቻ ነው።

◽️ ሬዲዮ 50 ሚልዮን አድማጮች ጋር ለመድረስ 38 አመታት ፈጅቶበት ነበር።

◽️ ቴሌቪዥን 50 ሚልዮን ተመልካቾች ጋር ለመድረስ 13 አመታት ነበር የፈጀበት።

◽️ iPhone 50 ሚልዮን ሰዎች እጅ ለመግባት ሶስት አመት ብቻ ፈጅቶበታል።

📑አዲሱን ብዙ መረጃዎችን የያዘዉን ቦታችንን ለማግኘት 👇👇
https://t.me/Samicomputer

ELA TECH - YouTube 👋 ሰላም ሰላም እንኳን ወደ Ela Tech በሰላም መጡ በዚህ Channel Technology ነክ ነገሮች፡🏷 ተወዳጅ አፖች እና ጌሞች🏷 አዳዲስ የቴክኖሎጂ ዜናዎች 🏷 የኮምፒውተር ትምህርቶች🏷 በቪዲዮ የተደገፉ .....

Photos from Samy computer's post 31/07/2021

በጣም ጉልህ በሆነ ስኬትዎ ላይ ከልብ የመነጨ እንኳን ደስ አለዎት። በመጪው ጉዞዎ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

Want your business to be the top-listed Computer & Electronics Service in Gondar?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address


Gondar
1588