Missing In Ethiopia
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Missing In Ethiopia, Social service, Gondar.
26/03/2022
በጎንደር ከተማ ቀበሌ 03 ነዋሪ የሆነው አብርሃም ጌጡ አለሙ የፋሲለደስ ት/ ቤት የ 12ኛ ክፍል ተማሪ ነው። ይህ ልጅ በትምህርቱ ጎበዝ፣ ትሁት እና ተወዳጅ ከመሆኑም በላይ በመንፈሳዊ ህይወቱ ጠንካራ ነው። በቀን 05/7/2014 ዓ/ም ንጋት ላይ ከቤት እንደወጣ ያልተመለሰው አብርሃም ወደ ገዳም ሄዷል ብለን እንገምታለን። እባካችሁ ይሄን ልጅ ያያችሁ በስልክ ቁጥር 0913922487 / 0918263065 በመደወል ጠቁሙን ውለታችሁን እንከፍላለን።
ስም ፡ -አብርሃም ጌጡ አለሙ
እድሜ ፡ -18
ቁመና ፡ - ቀጭን ረጅም
ቀለም ፡ - ጠይም
ቤተሰቦቹ
Want your organization to be the top-listed Government Service in Gondar?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Gondar