Ermi Net Harar
Networking, Security camera installation, Office machinery software, IT Support
01/12/2023
በሐረር ከተማ የunilever ኤጀንት ለሆነው ሻሎሽ ትሬዲንግ የሰራነው የደህንነት ካሜራ
ከየትኛውም ቦታ ሆነው በቀጥታ በስልክዎ 📱ንብረትዎን እና የስራ ቦታዎን ይከታተሉ።
contact us 📞09 22 01 47 18 Ermi Net Harar
12/01/2023
ሐረር ሸዋበር ሳፋሪኮም ሽያጭ ማእከል HIKVISION Network Security ካሜራ Installation
ለመንግስት ተቋማት፤ለመኖሪያ ቤት፤ለፋርማሲ፤ለቡቲክ፤ለንግድ ድርጅቶች የደህንነት ካሜራ ማስገጠም ለምትፈልጉ በሙሉ በብቁ ባለሙያዎች የደህንነት ካሜራ እንገጥማለን፡፡
ሐረር ያላችሁ Contact 📞 09 22 01 47 18
ፌስቡክ 👉 Ermi Net Harar
ቴሌግራም 👉 https://t.me/ermi_net_harar
23/12/2022
MI 360 Home Security Camera ለፋርማሲ ገጥመናል
👉ስራ ቦታ ሆነው የልጅዎትን ውሎ መከታተል እንዲሁም እቤትዎ ሆነው ሥራ ቦታዎችን መከታተል የሚችሉበት የካሜራውን lens 360 ዲግሪ ካሉበት በሞባይል ስልክዎ እያንቀሳቀሱ የሚመለከቱበት ልዩ ቴክኖሎጂ
👉Monitor ወይም TV አይፈልግም በቀጥታ ከስልካችሁ ጋር በማገናኘት ካሜራውን ማየት እና መቆጣጠር የሚያስችል
👉እንቅስቃሴ ባለበት ሰዓት ወደ ስልኮ text ይልካል እንዲሁም ያየውን ነገር በvideo ወደ ስልኮ ይልካል
👉Infrared Night Vision አለው በጨለማ መቅረፅ የሚችል
👉ድምፅ ይቀዳል
👉እንቅሰቃሴ በሚኖርበት ጊዜ ካሜራው እንቅስቃሴ ወደ አየበት አቅጣጫ ተከታትሎ እራሱ እየተዟዟረ ይቀርፃል
👉 1080p የምስል ጥራት
Contact 📞 09 22 01 47 18
ፌስቡክ 👉 https://www.facebook.com/Ermiyas.am/
ቴሌግራም 👉 https://t.me/ermi_net_harar
09/08/2022
👉 ቤትዎን፣ ንብረትዎንና የእርሶን ድርጅት ከሌባ ለመጠበቅ፣ የድርጅቶን ሰራተኞችና የስራ እንቅስቃሴ ርቀት ሳይገድብዎ የትም ቦታ ሆነው በቀላሉ መቆጣጠር እንዲችሉ ለ24 ሰአት በትጋት የሚሰራ የደህንነት ካሜራ አስገጥመው ከሀሳብ ይገላገሉ::
Contact: 0922014718
Telegram: https://t.me/ermi_net_harar
Facebook: https://www.facebook.com/Ermiyas.am
03/05/2022
Am seeing a lot of unsecured networks check this if you are one of those people saying ሀክ ተደረኩኝ ዋይፋዬን ሰብረው ገቡብኝ ምናምን
https://youtu.be/eCgVGzy87h0
note that d link is not the only vulnerable router most routers are vulnerable except tplink.
Ethiopia ethio telecom dlink dsl-124 router WPS risk የቴሌ dlink dsl ራውተር ተጠቃሚዎች ኔትወርካችሁ በቀላሉይሰበራል❗️❗️ ቪዲዮ የቴሌ D-link DSL ራውተር የምትጠቀሙ ሰዎች ኔትወርካችሁ እንዴት በቀላሉ እንደሚሰበር እና በምን ማስተካከል እንደምትችሉ አሳያችኋለሁ። ቪዲዮውን ካያች.....
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Harar