Harar Lutheran Child Development Project

Harar Lutheran Child Development Project

Share

“እነሆ፥ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው፥ የሆድም ፍሬ የእርሱ ዋጋ ነው።”
መዝ 127፥3

11/02/2026

የ20ኛ ዓመት የምስጋና በዓል የክብር ግብዣ
​"ወደ ቤትችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ!"
(Welcome Back Home!)

​ውድ የቀድሞ ተማሪያችን፣
​ያደጋችሁበትና ለዛሬው ማንነታችሁ መሰረት የሆነው የሐረር ሉተራን ቤተክርስቲያን የሕፃናትና ወጣቶች ልማት ፕሮጀክት 20ኛ ዓመቱን ያከብራል። ትናንት በልጅነታችሁ የዘራነው ዘር ዛሬ እናንተን የመሰሉ ትልልቅ ፍሬዎችን አፍርቶ በማየታችን ታላቅ ኩራት ይሰማናል።
​በዚህ ታሪካዊ ቀን ከእኛ ጋር በመሆን ትዝታን እንድታድሱና የደስታችን ተካፋይ እንድትሆኑ በአክብሮት ተጠርታችኋል።
​የፕሮግራሙ ዝርዝር፦
​ቀን፦ የካቲት7፣ 2018
​ሰዓት፦ ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ
​ቦታ፦ ሐረር ሉተራን ቤተክርስቲያን ቅጥር ግቢ
​"እስከዚህም ድረስ እግዚአብሔር ረድቶናል።" (1ኛ ሳሙኤል 7፡12)

​ቀን፦ የካቲት 7፣ 2018
​ሰዓት፦ ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ
​ቦታ፦ ሐረር ሉተራን ቤተክርስቲያን ቅጥር ግቢ
​"እስከዚህም ድረስ እግዚአብሔር ረድቶናል።" (1ኛ ሳሙኤል 7፡12)

Want your organization to be the top-listed Non Profit Organization in Harar?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address

Harar