Harar Polytechnic College

Harar Polytechnic College

Share

Harar Polytechnic College

Photos from Harar Polytechnic College's post 29/12/2025

በሐረሪ ክልል የ 2018 ዓ.ም ሁለተኛ ዙር ክህሎት መር የስራ ዕድል ፈጠራ መርሃግብር ለክልሉ ለሥራ ኣጥ ነዋሪዎች በገበያ ተኮር አጫጭር ስልጠና ላይ ለሰልጣኞች ኦረንቴሸን ተሰጥቷል።

በሐረሪ ክልል የወጣቶች ክህሎት መር የስራ ዕድል ፈጠራ ጋር በተያያዘ የገበያ ተኮር አጫጭር ስልጠናዎች ለመስጠት ቅድመ ዝግጅቶች ተጠናቀው በሐረር ፓሊቴክኒክ ኮሌጅ የሰልጣኞችን የምዝገባ መርሃግብር ተከትሎ በዛሬው ዕለት ኦረንቴሽን ተሰጥቷል።

በኦረንቴሽን መድረኩ ላይ

የሐረሪ ክልል የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኤጀንሲ ኃላፊ ወ/ሮ ኢማን መሐመድ፧ አቶ ኡስማኢል ዩሱፍ የኢንተርፕራይዝ ልማት ቢሮ ኃላፊ ፣ አቶ አሰፋ ቶልቻ የሐረር ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ዲን እና የሀረሪ የማህበራዊ ጉዳዮች ቢሮ ተወካዮች የኦረንቴሽን መድረኩን ላይ በመገኘት ለሠልጣኞች የእንኳን ደህና መጣቹ መልዕክት እና በሥልጠናው ዙሪየ ለሠልጣኞቹ ሰፊ ማብራሪያ ሰጥቷል።
ታህሳስ 20/2018ዓ.ም

Photos from Harar Polytechnic College's post 02/12/2025

በሐረሪ ክልል ለሐረር ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለብልጽግና ፓርቲ አባላት "በመደመር መንግሥት እይታ፣ የዘርፎች እምርታ" በሚል መሪ ሀሳብ ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል።

ሥልጠናው የአባላቱን እውቀት፣ ክህሎትና አቅም የሚገነቡ ልዩ ልዩ ርዕሰ ጉዳዮች የሚቀርቡበት ሲሆን ለተከታታይ 2 ቀናት በሚኖረው ቆይታ፥በመደመር መንግስት እይታ የግብርና፣የገጠርና የመዋቅራዊ ትራንስፎርሜሽን ፣የኢንዱስትሪ ዘርፍ ፣የከተማ ልማት እንዲሁም የቱሪዝም ዘርፍ እመርታ በሚል ርዕሶች ስልጠናው የሚሰጥ መሆኑም ተገልጿል።በውይይት መድረኩ ላይ

የሐረር ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ዲን አቶ አሰፋ ቶልቻ በሥልጠናው ዙሪየ ለአባላቱ በቀረበው ፅሁፍ ሰፊ ማብራሪያ ሰጥቷል።

ህዳር 23 /2018ዓ.ም

Photos from Harar Polytechnic College's post 21/11/2025

የሐረር ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ አለም አቀፍ የኢንተርፕሬነር ሺፕ ሳምንት በተለያዩ ኩነቶች አከበረ።
በፕሮግራሙ ላይ የሐረር ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ዲን አቶ አሰፋ ቶልቻ፣የቴ/ሙ/ት/ሥ ኤጀንሲ ዳይሬክተር ወ/ሮ ኢማን መሐመድ፣ የኢንተርፕራይዝ እና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ኡስማኢል ዩሱፍ ፣የልህቀት ማዕከል ዳይሬክተር አቶ በዳሳ ገመዳ ፣ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ፣የኮሌጁ አሠልጣኝ መምህራን፣አስተዳደር ሠራተኞች እንዲሁም ሠልጣኞች በተገኙበት በተለያዩ ኩነቶች ተከበረ።

21/10/2025

የምን ባለሙያ መሆኑ ይፈልጋሉ?

የቴክኖሎጂ 🖥️፣ የውበት 💄፣ የአውቶሞቲቭ 🚗፣ የፈርኒቸር 🪑፣ የሆቴልና ቱሪዝም 🏨🍔🍕፣ የኮንስትራክሽን 🏗️፣ የፋሽን ዲዛይን 👗✂️ የኤሌክትሪካ 🔌🪛፧የመኑፋክቸሪንግ⛓⛓‍💥🛡፧የሰርቬይ እና ድራፍቲንግ📝🔭 ፧የአካውንቲንግ 💰💰💰

ፍላጎትዎን እውን ያደርጉ ዘንድ የሐረር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ሙሉ ዝግጅቱን አጠናቆ ለምዝገባ በመደበኛ፧በምሽት እና ቅዳሜ እና እሁድ እርስዎን ተቀብሎ ለማሠልጠን በመጠባበቅ ላይ ናው ፍላጎቶን እውን ለማድረግ ፈጥነው ይመዝገቡ ። ✅

Want your university to be the top-listed University in Harar?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Shenkor
Harar
65,ETHIOPIA,