HPTC
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from HPTC, College & University, Hossana.
15/04/2022
/ሙ/ት/ስ/ቢሮ_ከ6_በላይ_ከሆኑ_ኮሌጆች_የተውጣጡ /08/2014_በኢፋ_ተጀመረ
,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,
በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች ክልላዊ መንግስት በቴ/ሙ/ት /ስ/ቢሮ
እና በሀድያ ዞን ቴ/ሙ/ት/ስ/ቢሮ ከሆሳዕና ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ጋር በመተባበር የተግባር ላይ ስልጠና በኮሌጁ ዲን በአቶ አወል ሸንጎ የተግባር ስራው ላይ ለመሳተፈ ከተለያዩ ኮሌጆች ለመጡ አሰልጣኞጭ እና አስተባባሪዎች የእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር በማድረግ ስልጠናው በኢፋ መጀመሩን በ05/08/2014 ዓ.ም ያበሰሩ ሲሆን በማስከተልም በተግባር ስራው ላይ ለተሳተፉት አሰልጣኞች እና አስተባባሪዎች የተሰጠን ጊዜ ተለክቶ እና ተሰልቶ ስለሆነ የብዙ ሙያ ባለቤቶች ከመሆናችሁም በላይ የተሰጠንን ሀላፊነት በአግባቡ በመጠቀም ሁላችሁም ያላችሁን እውቀት ክህሎት እና ልምድ በመጠቀም እርስ በእርስ በመማማር የእውቀት ሽግግር በማድረግ በመደጋገፍ የዛሬ ሰልጣኝም አሰልጣኝም በመሆን የተግባር ላይ ስራውን በትኩረት እድትወጡ በማሳሰብ ሁሉም አካል በኮሌጁ ውስጥ የሚገኘውን ካፍቱሪያ ስራ ከፍጻሜ ለማድረስ የአቅሙን በማድረግ አስተዋጽኦ በማበርከት ይህንን እድል ላመቻቸው ለደቡብ ክልል ቴ/ሙት /ስ/ቢሮ እና የሀድያ ዞን የቴ/ሙ/ት/ስ/ቢሮን እንዲሁም የሚመሩትን ኮሌጀጅ የባለድርሻ አካላት ምስጋና በማቅረብ መምህር #ማለት
#መሪ ነው
#አስተባባሪ ነው
#አማከሪ/መከሪ ነው
#ሥርዓተ-ትምህርት አዘጋጅ/የሚቀረጽ ነው
#ትውልድ ሚቀረጽ ሀገርን የሚገነባ ነው
#ሞዴልነው….ወዘተ.
በማለት ለአሰልጣኖች እና ለመምህራን ያላቸውን ክብር በመግለጽ ስልጠናው ወይም የተግባር ላይ ስራው በአግባቡ እዲሰራ በኮሌጁ ውስጥ የሚገኙ ባለድርሻ አካላት ሀላፊነታቸውን እዲወጡ ያሳሰቡ ሲሆን በዚህ የተግባር ስራ ላይ የተሳተፉ ዲፓርትመንቶች የተለያዩ ሲሆኑ ከ7 ኮሌጆች የተውጣጡናቸው (ካርፐንተሪ፤ኤሌክትሪካል ኢኒስታሌሽን፤ሳኒተሪ ኢንስታሌሺን፤ማን ፋክቸሪንግ፤አይሲቲ…….ወዘተ) ሲሆኑ በእነዚህ ዲፓርትመንቶች ውስጥ ላይ በተለያ ተግባር ስራ ላይ የተሰማሩ ከፍተኛ ባለሙያዎች ስራውን በማቀላጠፍ ዌልዲንግ፤ ታይሊንግ፤ ፔንቲንግ፤ ሲሊንግ(የኮርኒስ ስራ) ሳኒተሪ ኢንስታሌሽን፤ኤሌክትሪካልኢኒስታሌሺን፤ፔቪንግ፤ጅፕሰም፤ኔትወርኪንግ እና ግላዚንግ እነዚህን ስራዎች በማከናወን አንዱ ከአንዱ ጋር በመሰባተር ስራዎቹ እዲከናወኑ በማስገንዘብ የኮንስትራክሽን ምጣኔ ሳይንሳዊ ትንታኔ በአሰልጣኞች እና አስተባባሪዎች ለባለሙያዎች በሳይንሳዊ ትንታኔ በመተንተን ከብክነት የጸዳ እና ወጭን በመቀነስ ክንዋኔዎች እዲከናወኑ የሚያስችል ስልጠና በማስጀመር ወደተገባር ስራ ላይ በመሰማራት ስራው በኢፋ መጀመሩን በማብሰር የእንኳን ደህና መጣችሁ ንግራቸውን መልካም የስልጠና እና የተግባር ላይ ስራ ልምምድ ይሁን በማለት አብስረዋል፡፡
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Hossana