Tecno Key Computer & Mobile solution
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Tecno Key Computer & Mobile solution, Professional Service, Mekelle.
የተበላሸ ወይም ኮራብት ያደረገ ሚሞሪ ካርድ እንደገና ጥቅም ላይ ለማዋል እንዴት ይቻላል ?
እነዚህን 12 እስቴፓች ይጠቀሙ።
step1:ሚሞሪ ካርዱን የኮምፒውተሮ USBport ላይ ይሰኩት።
: ከዛም my computer ውስጥገብተው ኮምፒውተሩ ሚሞሪ ካርዱንእንዳነበበው ቼክ ያድርጉ።
: ከዛም Start በተኑን በመጫንcmd ብለው በመፃፍ Enterን ይጫኑ።
: ከዛም Command promptውስጥ ብለው diskpart(ምንም ኣይነት ስፔስ ኣያስ ፈልግም) ይፃፋና Okንይጫኑ።
: ከዛም list disk thereብለው ይፃፋና የሚቀርቡ አማራጮችን ይዩ።
: ከሚመጡት አማራጮች ውስጥሚሞሪ ካርዱን ከነ ቁጥሩ ያገኛሉ።
: ከዛም select disk(disk_numbe r) ብለው ይፃፋና Enterንይጫኑ።
: ከዛም clear ብለው ይፃፋናEnterን ይጫኑ።
: ከዛም create partitionprimary ብለው ይፃፋና Enterን ይጫኑ።
: ከዛም active ብለው ይፃፋናEnter ይጫኑ።
: ከዛም format fs=fat32ብለው ይፃፋና Enter ይጫኑ።
: ከዛም ኮምፒውተሩ ሚሞሪካርዱን ፎርማት ያደርገዋል።
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ እና ሼር በማድረግ ለወዳጆት ያጋሩት።
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Mekelle