Bale Robe #2 Full Gospel
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Bale Robe #2 Full Gospel, Christian church, Bale robe, Oromia, Robe.
26/05/2021
Sunday service 15/09/2013 e.c.
በቤተ ክርስቲያናችን እግዚአብሄር መልካም ጊዜ ስጥቶን ነበር። ስለ ሁሉ ጌታ ይመስገን። ያገለገላችሁ ሁሉ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርካችሁ።
ፕሮግራም መሪ፦ ደጀኔ
የዝማሬ አምልኮ መሪዎች፦ ናዝራዊት አመሃ
ዳዊት ከበደ
የመዘምራን ቡድን፦ ሰሊሆም መዘምራን
ሙዚቀኞች፦ ዳንኤል ይንበርበሩ
ካሌብ ግርማ
በረከት ተረፈ
አስተማሪ፦ አስተማሪ ገሜ ግርማ(በኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል የድቡብ ምስራቅ ክልል ፕሬዘዳንት)
የትምህርት ርዕስ፦ ለጥሪ የሚገባ ንሮ መኖር
1ጴጥ 1፡3_5
ለተስፋው መኖር 1ጴጥ 1፡13
ለተልዕኮ መኖር 1ጴጥ 2፡9፣ ዮሀ 11፡17፣ ዮሀ 24፡33
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Bale Robe, Oromia
Robe