Karat Hospital

Karat Hospital

Share

We provide primary outpatient and inpatient medical services

Photos from Addis Ababa Health Bureau's post 15/12/2024
15/12/2024

የሁሉም ምርጫ የሆነችው የታታሪዎቹ ምድር ኮንሶ ዞን የመዲናዋን ካራት ከተማ የኮሪደር ልማት በህዝቦቿ የተባበረ ክንድ እውን ለማድረግ ዝግጅት አጠናቅቃለች።

ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መቀመጫዎች አንዷ የሆነችው ኮንሶ ዞን ካራት ከተማ፣ ለእንግዶችና ለነዋሪዎቿ ምቹ እንድትሆን በኮሪደር ልማት ለማስዋብ የተለያዩ ተግባራቶች እየተከናወኑ ይገኛሉ።

በአብሮነት የሚፈኩባት፣ ሕብረ-ብሔራዊት የሠላምና የአንድነት ተምሳሌት ምድር የሆነችው የታታሪዎች ምድር ወዳጆች የከተማዋን የኮሪደር ልማት ለማሳለጥ በተከፈተው የህዝብ ተሳትፎ የባንክ አካውንት 1000665192777 ላይ የበኩላችሁን እንድታዋጡ ጥሪ ቀርቧል። ስለዚህ ጥሪውን ተቀብላችሁ እጃችሁን እንድትዘረጉ ስንል መልዕክታችንን እናስተላልፋለን።

መረጃው
የኮንሶ ዞን የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉ/መምሪያ
ታህሳስ 6/2017 ዓ/ም

Want your practice to be the top-listed Clinic in Robe?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address


Konso
Robe
KONSOPOSTALAGENT