Ethio
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethio, Construction Company, addis ababa, Sebeta.
18/12/2022
Suba is the most visited destination near to the capital. It is suited for hiking, paragliding, horse trekking, wildlife view and forest related tourist activities.
12/01/2022
11/12/2021
560,233.00 ካሬ በህገወጥ ወረራ የተያዙ መሬቶች የፍርድ ቤት እግድ ምክንያት ወደ መሬት ባንክ መመለስ እንዳለባቸው ይፋ ተደረገ ።
ኮልፌ ቀራኒዮ ታህሳስ 02/2014 ዓ.ም
የአዲስ አበባ ኮሙኒኬሽን ቢሮ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአስር ክፍለ ከተሞች በተደረገ የመሬት ዳሰሳ ጥናት 560,233.00 ካሬ በህገወጥ ወረራ የተያዙ መሬቶች የፍርድ ቤት እግድ ምክንያት ወደ መሬት ባንክ መመለስ እንዳለባቸው ይፋ ተደረገ ።
በኦዲት ግኝቱ መሰረት ፍርድ ቤት እግድ የጣለባቸው ምንም አይነት የልማት ተግባር ያልተከናወነባቸው ባዶ መሬቶችንም ጨምሮ ሲሆን:እግድ የተሰጣቸው ሰዎችም ምንም አይነት የባለመብትነት መረጃም ሆነ ማስረጃ የሌላቸው መሆኑን ከኦዲት ሪፖርቱ ማረጋገጥ ተቸሏል።
ሕግና ስርዓት የማስከበር ስራችን ህገወጥ የመሬት ወረራን ጨምሮ መተግበር አለበት ብሎ ከተማ አስተዳደሩ በጽኑ ስለሚያምን ጉዳዮ የሚመለከታቸው አካላት ህግና ስርዓትን ተከትለው ሀላፊነት በተሞላው ሂደት ሊሰሩ ይገባል።
ደግፍ፣ዝመት፣ጠብቅ !!.
መረጃዎቻችንን በአማራጭ ለማግኘት: -
በትዊተር: https://twitter.com/keranio_kolfe
በቴሌግራም:https://t.me/joinchat/RciODks4Bsiz6fkn
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
Sebeta