Christ Promote Int'l Church
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Christ Promote Int'l Church, Religious organisation, Sodo.
14/08/2025
ማራናታ የወንጌል መሰካሪያን ህብረት❤❤
ስለ #ቱሩም እና #አከባቢዋ በሰማይ #ታላቅ #ደስታ ሆኑዋል ብዙ #ነፍሳት ኢየሱስን በማመን ከተለያየ #እስራት በመፈታት #የዘላለም #ሕይወት ባለቤት ሆነው የታዩበት ሆኑዋል ይህን አገልግሎት ድጋፍ ላደረጋችሁት ሁሉ ምስጋናችን የላቅ ነው ወንጌል የሆነው #ሁሉ #ይባርካችሁ። እያለን _እላችኋለሁ፥ እንዲሁ ንስሐ ከማያስፈልጋቸው ከዘጠና ዘጠኝ ጻድቃን ይልቅ ንስሐ በሚገባ በአንድ ኃጢአተኛ በሰማይ ደስታ ይሆናል።"(የሉቃስ ወንጌል 15:7) ።
" የሚራራላቸውም ይመራቸዋልና፥ በውኃም ምንጮች በኩል ይነዳቸዋልና አይራቡም፥ አይጠሙም፥ ትኩሳት ወይም ፀሐይ አይጐዳቸውም። "
(ትንቢተ ኢሳይያስ 49:10)
“በሚመጣው ዘመን ያዕቆብ ሥር ይሰድዳል፥ እስራኤልም ያብባል ይጨበጭብማል፤ በፍሬያቸውም የዓለሙን ፊት ይሞላሉ።”
— ኢሳይያስ 27፥6
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the place of worship
Telephone
Website
Address
S**o