Demba Gale Times
ስላሴ አማኞች ኢየሱስ ልጅ ብቻ ነው ተብሎ ስሰበክ ደስ ይላችኋል ያ ልጁ ግን የዘለዓለም አባት ነው ስባል ክርክር ይጀምራሉ ,ልጁ የዘለዓለም አባት ነው, ኃያል አምላክ ነው። ዋጡ🤲🙏
ወንድማችሁ ነኝ
04/08/2025
!"...
_________________________
1ኛ. ወተት ነው~ #መግቦ ያሳድጋል (1ኛ ጴጥ. 2፡2)
2ኛ. እንጀራ ነው~ #ለመኖር ያስፈልጋል (ማቴ. 4፡4)
3ኛ. ማር ነው~ #ይጣፍጣል (መዝ.19፡10)
4ኛ. ጠንካራ ምግብ ነው~ #ያበረታል (ዕብ. 5፡12-14)
5ኛ. ወርቅ ነው~ #ሃብትህ (መዝ. 19፡10)
6ኛ. መብራት ነው~ #በመንገድ ይመራሃል (መዝ.119፡105)
7ኛ. መድኃኒት ነዉ~ #ያድንሃል(ይፈዉስሃል) (ምሳ. 4፡22)
8ኛ. መስታወት ነው~ #ገልጦ ያሳይሃል (ያዕ. 1፡ 23-25)
9ኛ. መዶሻ ነው~ #ይሰባብራል (ኤር. 23፡29)
10ኛ. እሳት ነዉ~ #ያሞቃል (ኤር. 23፡29)
11ኛ. ዝናብ ነው~ #ያበቅላል (ኢሳ. 55፡10-11)
12ኛ. ጓደኛህ ነዉ~ #ይመክርሃል (መዝ.119፡ 24)
13ኛ. ዉሃ ነው~ #ያነፃል (ኤፌ. 5፡26)
14ኛ. አጽጂ ነዉ~ #ከኃጢአት ያነፃል (መዝ.119፡9)
15ኛ. የሕግ መጽሐፍ ነው~ #እንደሕጉ ብትሄድ ያስመሰግንሃል (መዝ.119፡1)
16ኛ. የህይወት ፍሬ ነው~ #ይወልዳል፣
ያሳድጋል (ማቴ.13፡23፣ ያዕ. 1፡18)
17ኛ. ስለታም ሰይፍ ነው~ #ይቆርጣል (ዕብ. 4፡12)
18ኛ. የመንፈስ ሰይፍ ነው~ #ትዋጋበታለህ (ኤፌ. 6፡17)
19ኛ. መዝሙር ነዉ~ #ይዘመራል (መዝ. 119፡ 54)
20ኛ. ቃሉ~ #ዛሬም ይሰራል (ዕብ. 4፡12)
______________________________
#ቃል ያለው ፣ #ቀን አለው፣ #የአምላኬ ቃል አያረጅም !!!
02/08/2025
ከሀገር መሪ እስከ ኢንቨስተር ወልደው ያያሳደጉት እናት !!
ዛሬ ጀግና የሆኑ እናት እናስተዋዉቃችሁ ከወላይታ !
የቀድሞው የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኢንጅነር ሀይለማርያም ደሳለኝ ወላጅ እናት ሲሆኑ ወልደው ለወግ ለማእረግ ካበቋቸው ልጆች መካከል
1/ የቀድሞ ጠ/ሚ/ር ክቡር ኢንጂነር ሀይለማርያም ደሳለኝ፣
2/ የኢትዮጵያ ሲቭል ሰርቪስ ዩንቨርስቲ ፕረዚዳንት ፕሮፌሰር ፍቅሬ ደሳለኝ፣
3/ የአድስ አበባ መንገድ ትራንስፖርት የመንገድ ደህንነት ኃላፊ ኢንጅነር ገነቱ ደሳለኝ፣
4/ የሀዋሳ ዩንቨርስቲ ሪፈራል ሆስፒታል መምህር ዶ/ር ብስራት ደሳለኝ፣
5/ የዱቦ ሆስፒታል ሰዉ ሀብት አመራር ዳይሬክተር አቶ መስፍን ደሳለኝ፣
6/ የወላይታ ዞን ግብርና መምሪያ ም/ኃላፊ ዳዊት ደሳለኝ፣
7/ የፌደራል መንገድ ትራንስፖርት ዳይሬክተር ወ/ሮ ትዕግሥት ደሳለኝ፣
8/ የግል ኢንቨስተር አቶ ማርቆስ ደሳለኝ እና ደረጄ ደሳለኝ እናትም፣ አባትም ሆነው ያሳደጉ ለኢትዮጵያ ያበረከቱ ጀግና ኢትዮጵያዊት እናት ናቸው !!!
በዛ ላይ እሳቸው ራሱ ዶክተር ናቸው !!
እናት ሀገር ነች ሲባል በምክንያት ነው !
ረጅም ዕድሜ ከጤና ለእናታችን!
03/03/2024
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Website
Address
Bodite
S**o