3 Angels Message Messengers Ministry - 3AMMM
In Matt. 24:14 as our Lord Jesus spoken, this Ministry set up to hasten the second coming of Jesus
26/06/2026
"ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላልና። እነሆ፥ እኔ ራሴ በጎቼን እሻለሁ እፈልግማለሁ።"
ሕዝቅኤል 34:11
መልካም ሰንበት 💓
25/06/2026
በጉጉት የምንጠብቀው የክረምት ወንጌል ስርጭት... እነሆ ደረሰ!
ለ12ኛ ዓመት፣ ዘንድሮም ከ ነሐሴ 17 - 30/2018 ዓ.ም ድረስ ታላቁ ዓመታዊ የወንጌል ስርጭታችንን ለማካሄድ ሙሉ ልባችንን ሰጥተን እየተዘጋጀን ነው።
እስቲ አስቡት... በእነዚህ ቀናት ውስጥ፣ የእውነት ወንጌል ገና ላልደረሳቸው ከ10 በላይ ለሚሆኑ ቦታዎች የፍቅርና የተስፋን ቃል ለሌሎች ስናካፍል ደስ አይልም? የእኛ ትንሽ ጉዞ የብዙዎችን ሕይወት ለዘላለም እንደሚቀይር እናምናለን።
ይህንን ጉዞ ብቻችንን አንወጣም። የእናንተ ጸሎትና ከእኛ ጋር አብሮ መሄድ ለእኛ ትልቅ ብርታት ነው:: እስቲ ያዳነንን ጌታ፣ የተገለጠለንን ፍቅርና እውነት ለሌሎች እናካፍል::
መንገዳችን እንዲቃና፣ የሚሰሙን ሰዎች ልብ እንዲከፈትና ይዘነው የምንሄደው የኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅር ሰዎችን እንዲፈውስ በፀሎታችሁ አስቡን!
የሚሰማችሁን ማንኛውንም አስተያየት፣ ጥያቄ ወይም ማበረታቻ ቢኖር በውስጥ መስመር (Inbox) አጋሩን። የእናንተን መልዕክት ማንበብና ምላሽ መስጠት ለእኛ ትልቅ ደስታ ነው።
ክርስቶስን ይዘን አብረን እንውጣ! 🙏
The Summer Gospel Mission We Have Been Eagerly Awaiting... Is Finally Here!
For the 12th consecutive year, we are preparing with all our hearts to conduct our grand annual Gospel Mission from August 23 – September 5, 2026.
Just imagine... during these days, won't it be beautiful to share the word of love and hope with others in more than 10 places where the true Gospel has not yet reached? We truly believe that our small journey will change many lives forever.
We are not embarking on this journey alone. Your prayers and your presence alongside us give us immense strength. Let us share the Lord who saved us, and the love and truth that was revealed to us, with others!
Please remember us in your prayers: Pray that our path may be straightened, that the hearts of those who hear us may be opened, and that the love of Jesus Christ we carry will bring healing to people!
If you have any thoughts, questions, or words of encouragement, please share them with us via Inbox. Reading and responding to your messages brings us great joy.
Let us go out together, carrying Christ! 🙏
Hope Channel
Secrets Unsealed Ministry
Amazing Facts International - Media Ministry
GYC Africa
Adventist Mission
Adventist Frontier Missions
Seventh-day Adventist Church
19/06/2026
"ፍቅር የሌለው እግዚአብሔርን አያውቅም፥ እግዚአብሔር ፍቅር ነውና።"
1 ዮሐንስ 4:8
መልካም ሰንበት 💓
22/05/2026
"በልቤ ደስታን ጨመርህ፤ ከስንዴ ፍሬና ከወይን ከዘይትም ይልቅ በዛ።"
መዝሙረ ዳዊት 4:7
መልካም ሰንበት 💓
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Sodo