ASJEP SPORT CLUB

ASJEP SPORT CLUB

Partager

Association Sportive des jeunes Éthiopiens de Paris (ASJEP) De regrouper les enfants sportivement et culturellement autour de la France et de l'Ethiopie.

Photos from ASJEP SPORT CLUB's post 11/08/2023

በዚህ በያዝነው አመት 2023-2024 በፈረንሳይ የ19 አመት እድሜ የናሽናል ውድድር በሚደረገው ላይ የትላንቱ የ አስጄፕ ASJEP SPORT CLUB አጥቂ ተጫዋች የነበረው ብሩክ ሲሳይ በዚህ ውድድር በምድቡ:
ፒኤስ ጂ
ሊል
ኦክሴር
ለሀቭር
ራንስ
ቫላንሲያን
አሚያ እና ካን ጋር እንደሚሳተፍ መግለፃችን እያስታወስን እንደ አጋጣሚ ሆኖ በዚህ አመት አምስተርዳም በተደረገው የ ኢትዮጵያውያን ስፓርት ወድድር ESCFE ለመካፈል ፈልጎ የሚጫወትበት ክለብ ለሚመጣው ከፍተኛ ውድድር ቅድመ ዝግጅት ማድረግ ስለነበረበት ፈቃድ ባለማግኝቱ በወደድድሩ ላይ ሳይሳተፍ ቀርቷል።

የዛሬውን መልክት ለ አስጄፕ ቤተሰብ ለማካፈል ያሰገደደን ምክንያት በዛሬው እለት የብሩክ የክለቡ ፎቶ ኦፊሲያል ስለተለቀቀ ይህን በማስመልከት ነው።

አስጄፕ መልካሙን እድል እና ረጅሙን ጉዞ ህልሙንም እንዲያሳካለት ከወዲሁ በ አስጄፕ የስፓርት ቤተሰብ ስም ምኞቱን ይገልፃል።

28/07/2023

Yessssss👏👏👏👏
1/4de final plié en 3-1 c'est clair et net!!!!
💪⚽️⚽️⚽️💪
Bravo les bleus d'ASCJP👏👏👏
💙🤍❤️💚💛❤️

28/07/2023
Vous voulez que votre entreprise soit Gym la plus cotée à Bagnolet ?
Cliquez ici pour réclamer votre Listage Commercial.

Site Web

Adresse


Bagnolet