Addis View

Addis View

Share

Grow The Business

Photos from Addis View's post 16/04/2020

ኪራይ ቤቶች አስተዳደርና ኢትዮ ቴሌኮም የህዝቡ ሮሮ በማድመጥ የቅናሽና የዋጋ ማስተካከያዎችን አድርገዋል...እናመሰግናለን‼️
👉🏾መብራት ሃይል
👉🏾የውሃ ሃይል(?)
👉🏾ትራንስፖርት ሚኒስትር
👉🏾 የገቢዎች ሚኒስትር(ታክስና ግብር)....
ጅርቱ⁉️⁉️⁉️
አላችሁ ወይ⁉️⁉️
እና ዋናው ደሞ የአዲስ አበባ አስተዳደር አጉል ጊዜ እየጠበቁ(ባለፈው ክረምት ላይ 35 ሺ ቤቶች ላፈርስ ነው እያለ ሲያቅራራ ነበር☹️) ምስኪን ወገኖቻንን ሜዳ ላይ መበተንህን አቁም, በተለይ ታከለ ኡማ ከተማው ላይ የምታሳየው ድራማ ለትንሽ ጊዜ ይሰራልህ ይሆናል እንጂ ማንም በአንድ እጅህ ወገኑን ሜዳ ላይ እየወረወርክ በአንድ እጅህ ደሞ ካላጎረስኳችሁ ወይም ሳኒታይዘር በቧንቧ መልክ ግቢያችሁ ካላፈሰስኩላችሁ የምትለውን መርዛማ አካሄድ እዛው ሆለታ ላይ ተጫወተው እንጂ ሸገር ላይ ያዋርድሃል እና አ ስ ተ ካ ክ ለ ው‼️‼️‼️‼️

Want your business to be the top-listed Advertising & Marketing Company in Doha?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Address

Madinat Khalifa
Doha