Simbirtuu Tube
Simbirtuu Tube Breaks News and flarious
09/05/2022
Camera Person: Mesay Admasu
12/28/2021
✍ #እርግዝናን #በተፈጥሯዊ #መከላከል
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
♥♥ #በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን♥♥
🔵 #አንዲት ሴት ተፈጥሯዊ በሆነ መንገድ እርግዝናን መከላከል የምትፈልግ ከሆነ የወር አበባ ዑደቷ ለተከታታይ ስድስት ወራት ተስተካከሎ (ከ21 እስከ 35 ቀናት መካከል) መምጣት ይጠበቅበታል፡፡
🔵 #የወር አበባ ዑደት ጊዜዋን በመከታተል ተፈጥሯዊ በሆነ መንገድ እርግዝናን መከላከል ይቻላል፡፡ ሆኖም ይህ ዘዴ መቶ በመቶ(100 %) ዋስትና የሚሰጥ አይደለም፡፡
🔵 #የወር አበባ ከቆመበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት ተከታታይ ቀናት 90% እርግዝና አይፈጠርም፤ ሆኖም ግን በአራተኛዉ እና በአምስትኛዉ ቀን ቶሎ የዳበረ እንቁላል ካለ 10% እርግዝና የመፈጠር እድል ይኖረዋል፡፡
🔵 #የወር አበባ ከቆመበት ከስድስተኛዉ ቀን ጀምሮ እስከ አስራ ስምንተኛዉ ቀን ድረስ እርግዝና የመፈጠሪያ ጊዜያቶች ናቸዉ፡፡በዚህ ጊዜ የሚደረግ ግንኙነት ለእርግዝና አጋላጭ ነዉ፡፡
🔵 #የወር አበባ ከቆመበት ከአስራ ዘጠነኛዉ ቀን ጀምሮ እስከ ሚቀጥለዉ የወር አበባ መምጫ ቀን ድረስ 10% እርግዝና የመፈጠር እድል አለዉ፡፡
🔵 #አንዲት ሴት በወር አበባ ጊዜ ላይ ሆና እርግዝና ሊያጋጥማት ይችላል፡፡ ይህ ሊከሰት የሚችለዉ ከሁለቱም የእንቁላል ማምረቻዎች እንቁላል በተመሳሳይ ጊዜ ከተለቀቀ እና በወር አበባ በመጨረሻ ቀን ግንኙነት ከተደረገ የወንድ የዘር ፈሳሽ በማህጸን ዉስጥ ከ 3-5 ቀናት የመቆየት ስለሚችል እርግዝና ሊከሰት ይችላል፡፡
👉👉 #ከወር አበባ ዑደት ጊዜ በተጨማሪ የሰዉነት ሙቀትን እና ከብልት የሚወጣ ፈሳሽን በመከታተል በተፈጥሯዊ በሆነ መንገድ እርግዝናን መከላከል ይቻላል፡፡ስለየትናዉም አይነት የእርግዝና መከላከያ መንገድ መመካከር ካስፈለገዎት በ8809 ይደዉሉ፡፡ የዶክተር አለ የጤና ባለሙያዎች እርስዎን ለማማከር ከጧት 2 ሰዓት እስከ ማታ 2 ከሰኞ እስከ ሰኞ ቢደዉሉ ዝግጁ ሆነዉ በመስመር ላይ ይጠብቁዎታል!!!
👇👇👇👇👇👇👇👇
👉 በሚከተሉት የማህበረሰብ ትስስር ድህረ ገጾች ይከታተሉን፡
✅የዶክተር አለ የአጭር መልእክት
👉👉👉 9102 OK
✅የዶክተር አለ የስልክ ምክክር
👉👉👉 8809
✅ የዶክተር አለ 8809 የፌስቡክ ገፅ፦
👉👉👉 http://tiny.cc/gf606y
✅ የዶክተር አለ 8809 የቴሌግራም ገፅ ፦
👉👉👉 T.ME/DOCTORALLE8809
✅ የዶክተር አለ 8809 የዩቱብ ቻነል፦ 👉
https://www.youtube.com/channel/UCg8YTjuR_i3pUeQ0Jexa5yQ
( #በጤና #ባለሙያ #ከድጃ)
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Address
Ada, OK
2919