Addis Music
ይህ ስሜቴን፣ እምነቴን፣ ሀሳቤን፣ ጥበብን እና ሙዚቃን ለምወዳችሁ ለሀገሬ ልጆች የማጋራበት፤ ናፍቆቴን ወደ እናንተ የምሰድበት የታሪኬ ገፅ ነው።
05/31/2025
የዛሬ ዓመት በዚ ቀን ነበር መስከረሜ የተለቀቀዉ። እንሆ አንድ አመት ሞላዉ። ለምትወዷቸዉ ባሎቻችሁ፣ እንዲሁም በቅርቡ ለሚጋቡ ጓደኛቻችሁ ጀባ በሉአቸዉ። 😁🙌🏼 https://youtu.be/ojmBFw85Gmk?si=oYGhm-LW7LAmOJX
Addis Geira - Meskereme | አዲስ ጌራ (መስከረሜ) - New Ethiopian Music 2024 (Official Music Video) ግጥም እና ዜማ ፡ አዲስ ጌራ/ የህዝብግጥም አርትኦት ፡ ፍሬዘር አበበቅንብር ፡ አብርሀም ፡ ኪዳኔሚክሲንግ እና ማስተሪንግ ፡ ሙሳ ማቲመስከረሜ ለእራሴ ሠርግ ያዘጋጀሁት ሙዚቃ ሲሆን ለመ....
05/28/2025
🎓🍾
05/18/2025
So, the glow is real. 🤰😊
05/09/2025
ሀገርኛ pause 😊😁
🇪🇹 ✨
05/04/2025
የደግነት ዳዊት ፡ የቁም ነገር ፊደል ፡ እናቴ መልካም ልደት:: አምላክ እረጅም እድሜና እና ጤና ሰቶ ያኑርሽ ለእኔ። 🎉🎂
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Alexandria, VA