EthioSports

EthioSports

Share

Ethiosports is a US-based Media Service promoting Ethiopia as a great destination for Adventure, Culture & Heritage, Sports, Travel & Tourism.

አሰልጣኝ አስራት ሀይሌ(ጎራዴው) ለ 7 ወራት አልጋ ላይ! - የስፖርት ቤተሰቡን ድጋፍ አሁንም ይሻል 02/13/2024

https://youtu.be/rnLDJnyI0Zw?si=gUXNqvbPNSc7-PQt

አሰልጣኝ አስራት ሀይሌ(ጎራዴው) ለ 7 ወራት አልጋ ላይ! - የስፖርት ቤተሰቡን ድጋፍ አሁንም ይሻል አሰልጣኝ አስራት ሀይሌ(ጎራዴው) ለ 7 ወራት አልጋ ላይ!የስፖርት ቤተሰቡን ድጋፍ አሁንም ይሻል #

11/21/2023

ነፍስ ይማር:: ጋሼ ካሳ የሀገራችን ፉትቦል ለብዙ ዘመናት ያገለገለ ታላቅ ኢትዮጵያዊ ነው::

የሐዘን መግለጫ !

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንን ከምስረታው አንስቶ ለ31 ዓመታት በዋና ፀሐፊነት በማገልገል አሁን ለደረሰበት ደረጃ እጅግ ከፍተኛ ድርሻ የነበራቸው አቶ ካሣ ገብረጊዮርጊስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። የቀብር ሥነ ስርዓታቸውም በየካ ሚካኤል ቤተ-ክርስቲያን ይፈፀማል።

አቶ ካሣ በፌዴሬሽናችን ለረጅም ዓመታት በማገልገል የሚታወቁ ሲሆን የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሸንም ለረጅም ጊዜ የእግር ኳስ አገልግሎታቸው የሜዳይ ሽልማት በ1994 አበርክቶላቸዋል።

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በአንጋፋው የእግር ኳስ ሰው አቶ ካሣ ገብረጊዮርጊስ ህልፈት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን እየገለፀ ለቤተሰባቸው፣ ለወዳጅ ዘመዶቻቸው እና የስፖርት ቤተሰቡ መፅናናትን ይመኛል።

Want your business to be the top-listed Media Company in Aloha?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Address


Aloha, OR
97078