Kallu press
This page will help to develop integrity and honesty among the people of kallu, Wello
11/16/2019
የወሎ ጢነኛን ከሱስ እንታድገውና የወሎን ህዝብ ችግሮች ታሪክ እናድርገው
11/13/2019
አሰቸኳይ የሰራ ሰልጠና ማስታወቂያ
በቃሉ ወረዳ ሀርቡ ከተማ በፊደራል ደረጃ ለሴቶች ልብስ ሰፊትና ዝግጅት ሙሉ ወጩ በፊደራል የሚቻል ሆኖ ከሰልጠና በሃላ የሰራ ቦታ ራሱ የሚመድብ ሲሆን አሰፈላጊ መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ ከ 8ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ
- ዕድሜ ከ 18-22
- የምዝገባ ቀን 03 እሰከ 04/03/2012ዓ.ም እሰከ 10ሰዓት ድረሰ ብቻ
- የመመዝገቢያ ቦታ ሀርቡ መዘጋጃ አንድ ማዕከል እና 01 ቀበሌ ጵ/ቤት።
- ፆታ ሴት ብቻ
- ብዛት አልተገለፅም
ተመዝጋቢዎች ለመመዝገብ ሰትቀርቡ የ8ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ ያላችሁ የትምህርት ማሰረጃ እና አሰፈላጊ ነገሮችን ይዘው መቅረብ አለባቸው። የተሰጠው የምዝገባ ጊዜ አጭር ሰለሆነ በተጠቀሰው ጊዜ እና ቦታ ቀርበው መመዝገብ አለባቸው።
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Atlanta, GA
92