Warka Times

Warka Times

Share

Warka Times is a multi-platform bi-lingual global online media service where credibility is a priorit We are here to keep you both informed and entertained.

05/11/2024

📢 የአጋርነት ጥሪ!

ውድ የዋርካ ታይምስ ቤተሰቦቻችን፦

እንደሚታወቀው ዋርካ ታይምስ ላለፉት 6 አመታት ፈጣን ፣ ተአማኒ እና ወሳኝ መረጃዎች ለእናንተ ተደራሽ በማድረግ ከ149 ሺህ በላይ ተከታዮችን በማፍራት እዚህ ደርሰናል።

ይሁን እንጂ ካለፉት 3 አመታት ጀምሮ ፌስቡክ እና ዩትዩብ መረጃዎቻችንን ተደራሽ እንዳናደርግ እያደረጉን ስለሆነ ቴሌግራም ገፃችንን ማሳደግ አስፈላጊ ሆኖ አግኝተነዋል።

ስለሆነም ለፌስቡክ ተከታዮቻችንን #ቻሌንጅ ይዘን መጥተናል። የዋርካ ታይምስ ቤተሰቦች በፌስቡክ ገጽ፣ በቲውተር (X)፣ በቴሌግራም ቻናሎችና ግሩፖች እና በWhatsapp ግሩፖች እንዲሁም በሌሎች የሶሻል ሚዲያ አማራጮች አስር 10 ሰው የዋርካ ታይምስ ሚዲያን የቴሌግራም ገጽ እንዲቀላቀሉ የማድረግ ስራ እንድትሰሩ አክብሮታዊ ጥሪ እናቀርባለን።

የቴሌግራም ገጻችን 📌
👉 https://t.me/warkatimesofficial

Photos from Warka Times's post 05/06/2024

የሱዳን ዋና ዋና ሚዲያዎችኀ ትህነግ/ህወሓት የአልቡርሃን ቆጥረኛ ሆኖ በሱዳን እየተዋጋ መሆኑን ቀዳሚ አጀንዳ አድርገዋል። ይህን ቅጥረኛ ኃይል ነው ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ተፈናቃይ ብላችሁ መልሱ እየተባለ ያለው።

P.S - ፌስቡክ አሁንም አስተማማኝ ባለመሆኑ የቴሌግራም ቻናላችንን ዛሬውኑ በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ። 👉https://t.me/warkatimesofficial

05/05/2024

ከአንድ አመት ከ6 ወር ረዥምና አድካሚ ጊዜያት በኋላ ተወዳጁና የእናንተው ዋርካ ታይምስ በእለተ ትንሳኤው ዳግም ወደ ፌስቡክ ተመልሰናል።

ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ!

ለኢትዮጵያ አገራችን ጨለማው ተገፎ ብርሃኑን የምናይበት ቀን እንዲያመጣልን በየአድባራቱ በየገዳማቱ በየቤተክርስቲያኑ ያሉ የአባቶቻችን ፀሎታቸው አይለየን። የአመት ሰው ይበለን ከቁጥር አያጉለን!

መልካም በአል! ✝️

P.S - ፌስቡክ አሁንም አስተማማኝ ባለመሆኑ የቴሌግራም ቻናላችንን ዛሬውኑ በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ። 👉https://t.me/warkatimesofficial

12/04/2022

ያ ሞጣና ጎንደር ላይ በራሱ ሴራ ግጭት ቀስቅሶ የአማራን ሙስሊም ለማማረር የሰራ ቀጣፊ ቡድን ወለጋ ላይ ሲሆን ዝምታው ጥልቅ ነው። ጎንደርና ሞጣን አሁንም ይከሳል። ባህርዳርና ደሴ ላይ ተጨማሪ ችግር ለመፍጠር ተልከስክሷል። ወለጋ ላይ ሲሆን ዝም ጭጭ ነው። አካሄዱን አህመዲን ጀበል ነግሮናል።

ጠላት የሚሉትን በሀሰት ማጠልሸት፣ መክሰስ፣ መደጋገም። የእነሱ የሚሉት ሲጨፈጭፍ እርቅ ወዘተ ማለት ነው። አማራ ክልል ላይ ሲሆን ራሱ በሰራው ሴራ አማኝ መስሎ ይመጣል። ቤተ እምነቶቹን ጭምር መጮሂያ ያደርጋል። ኦሮሚያ ክልል ሲሆን ዝምታው ጥልቅ ነው። ፋኖን ባልነበረበት ሲከስስ ከርሞ ሸኔንም፣ የኦሮሚያ ልዩ ኃይልንም ግን አንድም ቀን ስማቸውን አይጠራም። አማራ ክልል ሲሆን ከየትም ተጠራርቶ በአንድ ላይ ይዘምታል። ኦሮሚያ ክልል ላይ ሲሆን በየግሉ ይደበቃል።

የምፅፈው ውሃብያ ስለሚባለው አጭበርባሪ፣ አማራ ላይ ሲሆን ራሱ ሽብር ፈጥሮ የአማራን ሚስሊሞች መነገጃ የሚያደርግ ፣ ኦሮሚያ ውስጥ አማራ ሙስሊም ሲሞት "ካፊር ናቸው"ብሎ አይቶ ስለሚያልፈው ነውረኛ ቡድን ነው።


**************************************
ወቅታዊ ፣ ልዩ ፣ ተአማኒ እና ፈጣን መረጃዎች ወዲያውኑ እንዲደርስዎ ከፈለጉ የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ቤተሰባችን ይሁኑ 👇
https://t.me/warkatimesofficial

12/04/2022

የለየለት መንግስታዊ ውንብድና ነው እየተፈፀመ ያለው።

Want your business to be the top-listed Media Company in Baltimore?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address


1219 Riverside Avenue
Baltimore, MD
21230