The Non Profit Org
T•H•E• (Together Helping Ethiopia) is a Nonprofit Org. Funding local nonprofit org, the most underprivileged communities in Ethiopia.
ለደጋጎች የቀረበ የበረከት ጥሪ! 52 እናቶችን ለመርዳት!
መሠረት የበጎ አድራጎት ድርጅት እናቶችን ከነልጆቻቸው ሳይነጥል ከጎዳና በማንሳት ድጋፍ እና እንክብካቤ በማድረግ ሰርተው ራሳቸውንና ልጆቻቸውን መደገፍ እንዲችሉ ዘርፈ ብዙ ስልጠናዎችን ሰጥቶ የ "እችላለሁ " መንፈስ በማስታጠቅ ወደ ህብረተሰቡ ይቀላቀላል። አንዲት እናትን ዳግመኛ ወደ ጎዳና እንዳትመለስ ከስልጠና ከምግብ አልባሳትና ህክምና ወጪ በተጨማሪ ለማቋቋሚያ 20000/ሃያ ሺህ ብር ያስፈልጋል።
ሆኖም በባህርዳር ከተማ ያሰለጠናቸውን 52 እናቶች ማቋቋሚያ ከግምት ያስገባናቸው ፈንዶች በጊዜው ባለመለቀቃቸው ምክንያት የመልሶ መቋቋሚያ ገንዘብ ድጋፍ እንድታደርጉልን የተለመደ ድጋፍዎን በአክብሮት እንጠየቃለን።
ለአንዲት እናት ከነልጆቿ ማቋቋም ገንዘብ ብር 20000 ነው።
መሠረት የበጎ አድራጎት ድርጅት
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
የሂሳብ ቁጥር 1000024876393
ድጋፉን ያረጉለትን ቤተሰብ/ቤተሰቦች ሙሉ መረጃ የምንልክ መሆኑን በቅድሚያ እናሳውቃለን።
እናመሰግናለን!!!
10/19/2022
ወ/ሮ መሰረት አዛገ - ፯ኛው የአርአያ ሰው የመታሰቢያ ልዩ ተሸላሚ Subscribe: https://www.youtube.com/channel/UCSnwxtpNr-2QupM0qi11Y6Q?sub_confirmation=1Facebook : https://www.facebook.com/ArtsTvWorldWebsite : http://artstv...
Together Helping Ethiopia
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Boston, MA