Latest Video Clip

Latest Video Clip

Share

Latest Video Clip is the official page of http://www.LatestVideoClip.com, your single sourc

Photos from Latest Video Clip's post 12/12/2022

የአርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) ሥርዓተ ቀብር ተፈፀመ
***
የአርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) ሥርዓተ ቀብር በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ዛሬ ተፈፅሟል።
አርቲስት ታሪኩ ለብቻው መብላት የማይወድ ወገን ጓደኞቹን ሰብሳቢ ትንሽ ትልቁን አክባሪ እንደነበር በወዳጅ ዘመዶቹ ተመስክሮለታል።
የአርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ ቀብር አስፈፃሚ ኮሚቴ እንዲሁም ወዳጆቹ አርቲስቱን በሚመለከት በማህበራዊ ትስስር ገፅ ላይ የሀሰት መረጃዎችን በማስተላለፍ ላይ ያሉ ግለሰቦች ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡም መልዕክት ማስተላለፋቸውን የኢፕድ ዘገባ ያመለክታል።
በተወለደ በ38 ዓመቱ ትናንት ያረፈው አርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ የአንድ ወንድ ልጅ አባት ነበር።

Want your business to be the top-listed Media Company in Chicago?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Address


Chicago, IL