Simple Healthy Yummy Food
It is a cooking page easy and simple food that helps to any one can cook.
03/02/2021
Infused water recipes መንፈስን የሚያድስየፍራፍሬና የውሃ ውህድ Infused water recipes መንፈስን የሚያድስየፍራፍሬና የውሃ ውህድቫይታሚን፣ Drink, Refreshed ,
02/23/2021
Yummy Raspberry Yogurt Dessert
የእንጆሪ ጣፋጭ አስራር
Raspberry Yogurt Dessert የእንጆሪ ጣፋጭ አስራር yummy Raspberry Yogurt Dessert የእንጆሪ ጣፋጭ አስራር
02/23/2021
የእንጆሪ ጣፋጭ አስራር
የሚያስፈልጉት
26 ቀይ እንጆሪ
1/2 ኩባያ ቸኮሌት (አማራጭ)
1/2 ኩባያ ዘቢብ
3 የቡና ማንኪያ የአትክልት ዘይት
1/3 ኩባያ እርጎ
አስራሩም
ዘይቱ እና ቸኮሌቱን በአንድ ላይ ማቅለጥ
ከዛም
እርጎውን እና እንጆሪውን አንድ ላይ በጥንቃቄ ማዋሃድ እና
ማቀዝቀዣ ውስጥ ለ30 ደቂቃ ማቆየት
ያደባለቅንውን ቸኮሌትና ዘይት በድጋሚ ከማቀዝቀዣ ያወጣነውን እንጆሪ
ጋር ማደባለቅ
በድጋሚ ማቀዝቀዝ
ጣፋጭ እንጆሪ !
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Website
Address
Us
Maple Valley, WA