Merr Queen
''Itoophiyaanota jijjiramaaf onnattan''
በዚህ የመረጃና የመዝናኛ ገፅ አዲስ ?
06/15/2026
“የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ቀን እና ሌሊት ባልተቋረጠ ቁርጠኝነት እየተገነባ ይገኛል”
ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
በአፍሪካ ታሪክ ትልቁ የአቪዬሽን መሠረተ ልማት ፕሮጀክት የሆነው የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ፣ ሲጠናቀቅ በዓመት 110 ሚሊዮን መንገደኞችን ለመቀበልና ኢትዮጵያን ከዓለም ቀዳሚ የአቪዬሽን ማዕከላት ተርታ ለማሰለፍ ቀንና ሌሊት ባልተቋረጠ ቁርጠኝነት እየተገነባ ይገኛል!
#ዶ/ር_ዐቢይ_አህመድ
#ብልጽግና
06/11/2026
ይህ ስኬት የሕዝባችንን ቁርጠኝነት እና ወሰን የሌለው አቅም ማረጋገጫ ነው
ጠ/ሚ/ር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ
በሦስት ዓመታት ውስጥ ለማሳካት የታቀደውን ግብ ከሁለት ዓመት ባነሰ ጊዜ ውስጥ ማሳካት ተችሏል። የ«5 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ኮደሮች» ሐምሌ 16 ቀን 2016 ዓ.ም. ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ በኮምፒውተር ፕሮግራሚንግ፣ በመረጃ ትንተና፣ በአንድሮይድ ሶፍትዌር ልማት እና በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ መሠረታዊ ትምህርቶች 5,005,146 ሰልጣኞች ተመዝግበው ከ3 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑት ስልጠናውን አጠናቀዋል። ይህ ስኬት የሕዝባችንን ቁርጠኝነት እና ወሰን የሌለው አቅም ማረጋገጫ ነው።
የምትገነቡት ነገ የሚጀምረው ዛሬ ነው!
ለመመዝገብ እዚህ ይጫኑ:
ethiocoders.et/
#ኢትዮኮደርስ
06/06/2026
ባለፉት ዓመታት የታየው እውነት እንደሚያሳየን የኢፌዴሪ መንግሥት የተስፋ ቃል መንግሥት አልነበረም። ይልቁንም በተጨባጭ የሚታዩ ውጤቶች የተመዘገቡበት ውጤት ተኮር መንግሥት ሲሆን፤ እነዚህም ውጤቶች በግልጽ የሚታዩ ናቸው።
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Zambia
Miami, FL