DONGA MEDIA NETWORK HADERO
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from DONGA MEDIA NETWORK HADERO, Media/News Company, New York, NY.
የዶንጋ ህዝቦች ድሞክራሲያዊ ፓርቲ በቀን 14/09/2018 የምርጫ ቅስቀሳ በሀደሮ ከተማ አድርጓል ።
በቅስቀሳው ላይ የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች የፌዴራል ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የክልል ምክር ቤት ዕጩ ተወዳዳሪዎች እንዲሁም የፓርቲው አባላት እና ደጋፊዎች የፓርቲውን የምርጫ ምልክት እና ማንፌስቶ የያዙ ባኔሮችንና አልባሳት በመልበስ ተሳትፈዋል ።
ዶንጋ ሚድያ ኔትዎርክ ሀደሮ
ይህ የወፍጮ ቤት ሰልፍ ነው
የነዳጁን ሰልፍ በጦርት ምክንያት ነው እሽ እሱ የሁሉም ችግር ነው።
የኤሌክትሪክ ችግር ሊፈታ አይችልም???
አባይን አስመርቀን የለ እንዴ?????
ለፈገግታ !
አተላ ይመጣ ይሆን?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Website
Address
New York, NY