Asmarino
To make life easy and happy
01/16/2026
የአለም የኮሜዲ ንጉስ ቻርሊ ቻፕሊን በአንድ ወቅት እንዲህ ብሎ ነበር፤ "ማንም እንባዬን እንዳያይብኝ ሁሌም ዝናብ ውስጥ መራመድ እወዳለሁ።" ይህ አባባል ለቀልድ የተነገረ ሳይሆን፣ ከሳቅ በስተጀርባ ስላለው የኮሜዲያኖች ስውር ህመም የሚናገር ጥልቅ እውነት ነው። በአለማችንም ሆነ በሀገራችን ያሉ ብዙ ኮሜዲያኖች፣ የራሳቸውን ህመም ደብቀው፣ የውስጣቸውን እንባ ውጠው ለእኛ ፈገግታን ሲያድሉን ኖረዋል።
የኛው ነፃነት ወርቅነህም ልክ እንደ ቻርሊ ቻፕሊን ነበር። እኛ በስራዎቹ ስንስቅ፣ በመድረክ ላይ በሚፈጥረው ቀልድ ስንዝናና፣ ምናልባት እሱ በውስጡ ምን አይነት "ዝናብ" ይዞ ይዞር እንደነበር አናውቅም ነበር። ህመሙን በፈገግታ ሸፍኖ፣ የራሱን ጭንቀት ወደ ጎን ትቶ የእኛን ጭንቀት ለማቅለል የኖረ፣ ህመሙን ደብቆ ፈገግታውን ያካፈለን የዋህ ነፍስ ነበር።
ኮሜዲያኖች ሀኪሞች ናቸው፤ ግን ራሳቸው ታምሜያለሁ አይሉም። ነፃነትም ህመሙን አላሳየንም፤ ግን ሳቁን ሰጠን። ዛሬ ላይ ቆመን ስናስበው፣ ለካ ያ ሁሉ ፈገግታ በውስጡ ስንብት ይዞ ነበር። እንደ ቻፕሊን በዝናብ ውስጥ እንባውን እንደሸሸገ ሁሉ፣ ነፃነትም ህመሙን በሳቅ ውስጥ ሸሽጎ አለፈ። ላሳቀን ሳቅ፣ ለሰጠን ደስታ እና ለነበረው ቅንነት ዋጋው ክብርና እረፍት ነው።
01/16/2026
ኣብ ጃፓን፡ ከተማ ቶክዮ፡ ብሃንደበት (ብዘይሕሰበሉ) ዝፍጸሙ ርእሰ-ቅትለት ንምንካይ ኣብቶም ልዑል ሓደጋ ዘለዎም መደብራት ባቡር (ሜትሮ) ሰማያዊ ሕብሪ ዘለዎም ናይ ኤል.ኢ.ዲ (LED) መብራህቲታት ተገጢሞም ኣለዉ።
እዚ ኣህዳኢ ዝኾነ ሕብሪ፡ ሰባት ኣብ እዋን ጸበባን ጭንቀትን ንዝስምዖም ሓያል ስምዒታት ንግዝያኡ ደው ብምባል ንከስተውዕሉ ዕድል ይፈጥረላም:: እዞም መብራህቲታት ካብ ዝግጠሙ ጀሚሩ፡ ሰብ መዚ እቲ መደበር ባቡር ኣብ ፈተነታት ርእሰ-ቅትለት ርኡይ ዝኾነ ምንካይ ከም ዝተራእየ ሓቢሮም ኣለዉ። እዚ ድማ ንኣሽቱ ከባቢያዊ ለውጥታት ህይወት ኣብ ምድሓን ክሳብ ክንደይ ዓቢ ጽልዋ ከም ዘለዎም ዘርኢ ኣብነት እዩ።
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Address
Philadelphia, PA