Melikam tena

Melikam tena

Share

Nearby health & beauty businesses

Loving Kindness Hypnosis
Loving Kindness Hypnosis

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Melikam tena, Pharmaceuticals, Portland, OR.

09/30/2021

የህይወት እውነታ!
ታዋቂዋ የአለም ሀብታም ዲዛይነርና ፀሀፊ ክሪስዳ ሮዲሪጌዝ በካንሰር በሽታ ከመሞቷ በፊት ማስታወሻዋ ላይ እንዲህ ብላ ፅፋ ነበር!
1-በአለም ላይ አሉ ከሚባሉ ውድ መኪናዎች ውስጥ አንዱ በእኔ ጋራጅ የተቀመጠው ነው! አሁን ግን በዊልቼር ነው የምንቀሳቀሰው!
2-ቤቴ ውስጥ በምርጥ ዲዛይነሮች የተሰሩ ውድ የሆኑ የሚያማምሩ ልብሶችና ጫማዎች አሉኝ! ግን አሁን በሆስፒታል በተሰጠኝ ስስ ጨርቅ ነው ገላዬን የሸፈንኩት!
3-ባንክ አካውንቴ ላይ ከበቂ በላይ ገንዘብ አለኝ ግን እሱን አሁን ልጠቀምበት አልችልም!
4-ቤቴ ፓላስ የሚባል አይነት ነው ግን እኔ አሁን ሆስፒታል ውስጥ በምትገኝ ትንሽዬ አልጋ ላይ ነው የተኛሁት!
5-ከአንዱ በአለአምስት ኮከብ ሆቴል እንዳሻኝ ወደ አንዱ በአለአምስት ኮከብ ሆቴል ስንሸራሸር የነበርኩ ሴትዮ አሁን እዛው ሆስፒታል ውስጥ ካንዱ የላቦራቶሪ ክፍል ወደ ሌላኛው ላቦራቶር ክፍል መመላስ ግዴታዬ ነው!
6-በየቀኑ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ፈሪምልን ብለው እንዳላስጨነቁኝ አሁን ግን የሚያክመኝ ዶክተር እንኳ አንድም ቀን ፊርማዬን ጠይቆኝ አያውቅም!
7-ፀጉሬን የማስውበት ውድ የተባሉ ሰባት አይንት አልማዞች እና ወርቆች ነበሩኝ አሁን ግን ይህን ማድረግ አልችልም ምክንያቱም ፀጉር የለኝም!
8-በግል አውሮፕላኔ አለም ላይ የፈለኩበት ቦታ ብቻዬን መሄድ እችል ነበር አሁን ግን ለመናፈስ ስፈልግ እንኳ የግድ የሁለት የሰዎች እርዳታ ያስፈልገኛል!
9-በቀን በቀን ብፌ በሚባል አይነት የተመረጡ ምግቦችን እመገብ ነበር አሁን ግን በቀን ሁለት ፍሬ ታብሌትና ትንሽ ጠብታ ጨው ማታ የምወስደው ነው ምግቤ!
ይሄ ሁሉ ሀብት እና ድሎት ግን እኔን ከበሽታዬ ሊይድነኝ አልቻለም!
እውነተኛ ህይወት ማለት ከእግዚአብሔር ጋር መኖር ፣ ለትዕዛዛቱም መገዛት ነው።
ህይወት አጭር ናት! ሳትቀድማችሁ ቅደሟት🙏💚💛❤️

Want your business to be the top-listed Health & Beauty Business in Portland?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address


Portland, OR
97218