Kinde Computer Solutions

Kinde Computer Solutions

Share

Kinde Computer solutions llc

Photos from Kinde Computer Solutions's post 07/18/2023

ሲናና ሰልቃ ሰብሰብ ብለዋል ሁሌ የምመኘውን ነገር ያሰቡ ይመስለኛል ሰልቃ ከተማ በዙ ታላላቅ ባለሃብቶችን ያፈራች ከተማ ናት ::
ተመልሰው ሰልቃን የማልማት ስራ ላይ ስንት ሰው ተሰማርቷል ብለን ስናስብ በጣም ይቀረናል ወይም አልተጀመረም መሰረታዊ ልማት እንኳን ባንክ እና ቴሌ ኮምንኬሽን ወደ ሰልቃ የሚገቡበት መንገድ ቢፈለግ መልካም ይመስለኛል በማንኛውም መንገድ ከጎናችሁ ነኝ ሃሳባትሁን ሼር አርጉኝ ብርቱልን ::

Want your business to be the top-listed Computer & Electronics Service in Silver Spring?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


726 University Boulevard West
Silver Spring, MD
20901