Sofia Shibabaw

Sofia Shibabaw

Share

Gospel Singer,Founder and CEO of Sofi’s Design,
Actress

05/10/2026

የእናቶች ሁሉ ቁንጮ ፣ የትዉልድ ሁሉ እናት የጌታችን የመድሐኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ እናት፣ የሁላችን እናት “ማርያም”
በዚህ ቀን ትታሰባለች።
ትዉልድ ሁሉ ብፅዕት ይላታል።

05/10/2026

ተስፋን፣ ፍቅርን እና ጥበብን እንደካባ ተጎናፅፈሽ የምትኖሪዉ እናቴ አንቺ እጅግ መልካም እናት ነሽ። ስብዕናሽ የሚከበር የቤተሰቦችን ተምሳሌት ነሽ።ንግድሽን የቤቱን ስራሽን ስታከናዉኝ ደከመኝ የማታዉቂ ብርታትንና ከበሬታን የተጎናፀፍሽ የቤተሰባችን ምሰሶ እናቴ ተኒ እወድሻለሁ ደግሞ እጅግ በጣም አከብርሻለሁ!

በልክ መኖርን፣ቁጥብነትን፣ማህበራዊ ኑሮን፣ በጎ ህሊናን፣ሀቀኝነትን፣የኑሮ ብልሀትን ካንቺ ተምሬአለሁ።
የቤት ፅዳቱ ነገር እንኳን አንቺ ላይ መቼም እንደማልደርስ ባዉቀዉም የተቻለኝን እየሞከርኩ ነዉ 😄።

“ሰዉን ሁሉ አትመኑ ሁሉ ሰዉ መልካም አያስብላችሁም መልካምና ክፉ ሰዎችን ለይታችሁ እወቁና ተጠንቀቁ ያልሽንን ተግባራዊ ባለማድረጌ ሁሉን አምኜ ብዙ አላስፈላጊ ዋጋ ከፍያለሁ”

በጓዳ ደብቀሽ በመልካም ምሳሌነት ያሳደግሽኝ እናቴ ዛሬ በአደባባይ አመሰግንሻለሁ! ቀሪዉ ዘመንሽ የከበረ የደስታ ዘመን ይሁንልሽ!

እወድሻለሁ ተኒ

05/03/2026

#

04/21/2026
AGAPE | አጋፔ - S1 E1 (ምዕራፍ 1 ክፍል 1) 04/14/2026

https://youtu.be/R2o3NFeAv6E?si=6wzPRjEc12IPlJ32

AGAPE | አጋፔ - S1 E1 (ምዕራፍ 1 ክፍል 1) 🎬 AGAPE | አጋፔ 𝐏𝐫𝐨𝐝𝐮𝐜𝐞𝐝 𝐛𝐲: Senselet Film Production LLC𝐂𝐚𝐭𝐞𝐠𝐨𝐫𝐲: Drama / American & Ethiopian Series𝐂𝐚𝐬𝐭: 🎭 Ayalkebt Teshome ...

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Silver Spring?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Address


1400 East West Highway
Silver Spring, MD
20910