Roba Geletu

Roba Geletu

Share

God is good all the time.

03/07/2020

እውነት ከየት ግን
ይገኛል?
አለም ሁሉ በውሸት ሞልቷል!
እውነት ግን ማን ነው?
እውነት ኢየሱስ ነው100%

ዮሐንስ ወንጌል 14:6💙

Photos from Roba Geletu's post 21/05/2020

ከሚያወራ ሰው ጋር አብራችሁ ከሚተወሩ ይልቅ ከሚሰራ ሰው ጋር አብራችሁ ብትሠሩ መልካም ነው፤
ኢትዮዽያና ግብርና
ከ5 አመት በኃላ
50% ሰዎች "በትለክቴር�🚜 ያርሳሉ
ከ10 አመት በኃላ ግን በበሬ መረስ ነውር ይሆናል።
ከአስር አመት በኃላ ኩራዝ የሚያበሩ ሁሉ "ማብራት" ያበራሉ💡

የሀገር ዕድገት ክብር ከፈለገችሁ
#ዶክተሩን #ተከተተሉት።
ይህ ብቻ አይደለም፤ከዚህ በኃላ እህል በማሳ ውስጥ መበላሸትመበላሸት ይቀራል፤

አንድነት እና ህብረት ይጠናክራል
የደከሞች ማሳ በብርቱዎች ይሰበሰባል፤
አንዱ የበላይ ሌለው የበታች የሚሆንበት ዘመን አብቅቶል፤

ሁሉም በአንድነት በመደጋገፍ ያድጋል

የጻፍኩላችሁ ፖለቲካ ወይም ቅዥት ሳይሆን "ያየሁት ራዕይ" ሲሆን ይህም ትንቢታዊ ቃል ነው👂ጌታ ሁሉን ይችላል።

በትዳግፉት አታዳናቅፉት

ይህን መልዕክት ሼር አድርጉ

እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ይስጣችሁ ይባርካችሁም!

ከሮባ ገላቱ ገመዳ

13/05/2020

after you
Neal down everything be come right
but pray in spirit of God by truth no by other goas

Want your establishment to be the top-listed Arts & Entertainment in Bloemfontein?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address


Bloemfontein